ነህምያ 3:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ከእነሱ ቀጥሎ የኢሜር ልጅ ሳዶቅ+ ከራሱ ቤት ፊት ለፊት ያለውን ጠገነ። ከእሱ ቀጥሎ ደግሞ የምሥራቅ በር+ ጠባቂ የሆነው የሸካንያህ ልጅ ሸማያህ ጠገነ።