1 ዜና መዋዕል 11:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 በሠራዊቱ ውስጥ የነበሩት ኃያላን ተዋጊዎች የሚከተሉት ናቸው፦ የኢዮዓብ ወንድም አሳሄል፣+ የቤተልሔሙ የዶዶ ልጅ ኤልሃናን፣+ 1 ዜና መዋዕል 11:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ባሁሪማዊው አዝማዌት፣ ሻአልቢማዊው ኤሊያህባ፣