-
1 ሳሙኤል 23:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ዳዊትም ከዚያ ወጥቶ በኤንገዲ+ በሚገኙ በቀላሉ በማይደረስባቸው ስፍራዎች ተቀመጠ።
-
-
1 ዜና መዋዕል 11:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 በዚያን ጊዜ ዳዊት በምሽጉ ውስጥ ነበር፤ የፍልስጤማውያንም ሠራዊት በቤተልሔም ነበር።
-