1 ሳሙኤል 14:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ሳኦልም አኪያህን+ “የእውነተኛውን አምላክ ታቦት ወደዚህ አምጣ!” አለው። (በዚያ ጊዜ* የእውነተኛው አምላክ ታቦት በእስራኤላውያን ዘንድ ነበር።)