ኢሳይያስ 28:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ጥቁር አዝሙድ በማሄጃ*+ አይወቃም፤በከሙንም ላይ የመውቂያ መንኮራኩር* እንዲሄድ አይደረግም። ጥቁር አዝሙድ በበትር፣ከሙንም በዘንግ ይወቃል።