1 ዜና መዋዕል 25:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 በተጨማሪም ዳዊትና የአገልግሎት ቡድኖቹ አለቆች በበገና፣ በባለ አውታር መሣሪያዎችና+ በሲምባል+ ትንቢት በመናገር እንዲያገለግሉ ከአሳፍ፣ ከሄማን እና ከየዱቱን+ ወንዶች ልጆች መካከል አንዳንዶቹን ለዩ። ይህን አገልግሎት የሚያከናውኑት ኃላፊነት ያላቸው ሰዎች ዝርዝር የሚከተለው ነው፦ 1 ዜና መዋዕል 25:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከሄማን፣+ የሄማን ወንዶች ልጆች፦ ቡቂያ፣ ማታንያህ፣ ዑዚኤል፣ ሸቡኤል፣* የሪሞት፣ ሃናንያህ፣ ሃናኒ፣ ኤሊዓታህ፣ ጊዳልቲ፣ ሮማምቲኤዘር፣ ዮሽበቃሻ፣ ማሎቲ፣ ሆቲር እና ማሃዚዮት።
25 በተጨማሪም ዳዊትና የአገልግሎት ቡድኖቹ አለቆች በበገና፣ በባለ አውታር መሣሪያዎችና+ በሲምባል+ ትንቢት በመናገር እንዲያገለግሉ ከአሳፍ፣ ከሄማን እና ከየዱቱን+ ወንዶች ልጆች መካከል አንዳንዶቹን ለዩ። ይህን አገልግሎት የሚያከናውኑት ኃላፊነት ያላቸው ሰዎች ዝርዝር የሚከተለው ነው፦
4 ከሄማን፣+ የሄማን ወንዶች ልጆች፦ ቡቂያ፣ ማታንያህ፣ ዑዚኤል፣ ሸቡኤል፣* የሪሞት፣ ሃናንያህ፣ ሃናኒ፣ ኤሊዓታህ፣ ጊዳልቲ፣ ሮማምቲኤዘር፣ ዮሽበቃሻ፣ ማሎቲ፣ ሆቲር እና ማሃዚዮት።