-
1 ዜና መዋዕል 26:10, 11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 የሜራሪ ልጅ የሆነው ሆሳ ወንዶች ልጆች ነበሩት። ሺምሪ የበኩር ልጅ ባይሆንም እንኳ አባቱ የቤተሰቡ መሪ አድርጎ ሾመው፤ 11 ሁለተኛው ኬልቅያስ፣ ሦስተኛው ተባልያህ እና አራተኛው ዘካርያስ ነበሩ። የሆሳ ወንዶች ልጆችና ወንድሞች በአጠቃላይ 13 ነበሩ።
-