2 ሳሙኤል 13:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አምኖን፣ ኢዮናዳብ+ የተባለ ጓደኛ ነበረው፤ እሱም የዳዊት ወንድም የሆነው የሺምአህ+ ልጅ ነው፤ ኢዮናዳብም ብልህ ሰው ነበር። 2 ሳሙኤል 21:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ይህ ሰው እስራኤልን ይገዳደር+ ስለነበር የዳዊት ወንድም የሺምአይ+ ልጅ ዮናታን ገደለው።