ነህምያ 3:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የሃሪም+ ልጅ ማልኪያህና የፓሃትሞአብ+ ልጅ ሃሹብ ሌላኛውን ክፍል* ጠገኑ፤ እንዲሁም የምድጃዎች ማማን+ ጠገኑ።