-
ዘኁልቁ 24:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ከሁለቱም አቁማዳዎቹ ውኃ ይንጠባጠባል፤
ዘሩም በብዙ ውኃዎች አጠገብ ተዘርቷል።+
-
-
1 ሳሙኤል 15:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 ሳሙኤልም “የአማሌቅን ንጉሥ አጋግን አምጡልኝ” አለ። አጋግም “መቼም የሞትን መራራ ጽዋ የምቀምስበት ጊዜ አልፏል” ብሎ ስላሰበ ፈራ ተባ እያለ* ወደ እሱ ሄደ።
-