መዝሙር 88:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ነፍሴ* በመከራ ተሞልታለችና፤+ሕይወቴም በመቃብር* አፋፍ ላይ ነች።+ 4 አሁንም እንኳ ወደ ጉድጓድ* ከሚወርዱ ሰዎች ጋር ተቆጥሬአለሁ፤+ምስኪን ሰው* ሆንኩ፤+ ኢሳይያስ 38:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እኔ “በዕድሜዬ አጋማሽ ላይወደ መቃብር* በሮች እገባለሁ። ቀሪውን የሕይወት ዘመኔን እነፈጋለሁ” አልኩ።
3 ነፍሴ* በመከራ ተሞልታለችና፤+ሕይወቴም በመቃብር* አፋፍ ላይ ነች።+ 4 አሁንም እንኳ ወደ ጉድጓድ* ከሚወርዱ ሰዎች ጋር ተቆጥሬአለሁ፤+ምስኪን ሰው* ሆንኩ፤+ ኢሳይያስ 38:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እኔ “በዕድሜዬ አጋማሽ ላይወደ መቃብር* በሮች እገባለሁ። ቀሪውን የሕይወት ዘመኔን እነፈጋለሁ” አልኩ።