ኤርምያስ 10:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ድምፁን ሲያሰማበሰማያት ያሉ ውኃዎች ይናወጣሉ፤+ደመና* ከምድር ዳርቻዎች ወደ ላይ እንዲወጣ ያደርጋል።+ በዝናብ ጊዜ መብረቅን ያበርቃል፤*ነፋሱንም ከግምጃ ቤቱ ያወጣል።+
13 ድምፁን ሲያሰማበሰማያት ያሉ ውኃዎች ይናወጣሉ፤+ደመና* ከምድር ዳርቻዎች ወደ ላይ እንዲወጣ ያደርጋል።+ በዝናብ ጊዜ መብረቅን ያበርቃል፤*ነፋሱንም ከግምጃ ቤቱ ያወጣል።+