መዝሙር 102:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የሕይወቴ ዘመን ፀሐይ ስትጠልቅ እንደሚጠፋ* ጥላ ነው፤+እኔም እንደ ሣር ጠወለግኩ።+ መዝሙር 103:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ሟች የሆነ የሰው ልጅ የሕይወት ዘመኑ እንደ ሣር ነው፤+እንደ ሜዳ አበባ ያብባል።+ መዝሙር 144:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሰው እንደ እስትንፋስ ነው፤+ዘመኑ እንደሚያልፍ ጥላ ነው።+