-
ዘፀአት 23:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ቁጥርህ እስኪበዛና ምድሩን እስክትቆጣጠር ድረስ ጥቂት በጥቂት ከፊትህ አባርሬ አስወጣቸዋለሁ።+
-
-
1 ነገሥት 4:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 በሰለሞን ዘመን ከዳን አንስቶ እስከ ቤርሳቤህ ድረስ በይሁዳና በእስራኤል የሚገኝ እያንዳንዱ ሰው ከገዛ ወይኑና ከበለስ ዛፉ ሥር ያለስጋት ይኖር ነበር።
-