መዝሙር 93:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 93 ይሖዋ ነገሠ!+ ግርማ ተጎናጽፏል፤ይሖዋ ብርታት ለብሷል፤እንደ ቀበቶ ታጥቆታል። ምድር* በጽኑ ተመሥርታለች፤ልትናወጥ አትችልም። ራእይ 11:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እንዲህም አሉ፦ “ያለህና+ የነበርክ፣ ሁሉን ቻይ የሆንከው ይሖዋ* አምላክ ሆይ፣ ታላቅ ኃይልህን ስለያዝክና ንጉሥ ሆነህ መግዛት ስለጀመርክ+ እናመሰግንሃለን።
17 እንዲህም አሉ፦ “ያለህና+ የነበርክ፣ ሁሉን ቻይ የሆንከው ይሖዋ* አምላክ ሆይ፣ ታላቅ ኃይልህን ስለያዝክና ንጉሥ ሆነህ መግዛት ስለጀመርክ+ እናመሰግንሃለን።