-
መዝሙር 95:6, 7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ኑ፣ እናምልክ፤ እንስገድም፤
ሠሪያችን በሆነው በይሖዋ ፊት እንንበርከክ።+
ዛሬ ድምፁን የምትሰሙ ከሆነ፣+
-
ሕዝቅኤል 34:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 “‘እናንተ በጎቼ፣+ የምንከባከባችሁ በጎች፣ ከአፈር የተሠራችሁ ሰዎች ናችሁ፤ እኔም አምላካችሁ ነኝ’ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።”
-
-
-