1 ዜና መዋዕል 16:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 እንዲህም በሉ፦ ‘አዳኝ አምላካችን ሆይ፣ አድነን፤+ለቅዱስ ስምህ ምስጋና እንድናቀርብ፣+አንተንም በማወደስ ሐሴት እንድናደርግ፣*+ከብሔራት ሰብስበን፤ ከእነሱም ታደገን።
35 እንዲህም በሉ፦ ‘አዳኝ አምላካችን ሆይ፣ አድነን፤+ለቅዱስ ስምህ ምስጋና እንድናቀርብ፣+አንተንም በማወደስ ሐሴት እንድናደርግ፣*+ከብሔራት ሰብስበን፤ ከእነሱም ታደገን።