-
ኢሳይያስ 35:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ቀበሮዎች ይኖሩበት የነበረው ጎሬ+
ለምለም ሣር፣ ሸምበቆና ደንገል ይበቅልበታል።
-
-
ኢሳይያስ 41:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ምድረ በዳውን ቄጠማ የሞላበት ኩሬ፣
ውኃ የሌለበትንም ምድር የውኃ ምንጭ አደርጋለሁ።+
-