መዝሙር 15:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ገንዘቡን በወለድ አያበድርም፤+ንጹሕ የሆነውን ሰው ለመወንጀልም ጉቦ አይቀበልም።+ እነዚህን ነገሮች የሚያደርግ ሰው ሁሉ ፈጽሞ አይናወጥም።*+ መዝሙር 125:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 125 በይሖዋ የሚታመኑ፣+ፈጽሞ ሳይናወጥ ለዘላለም ጸንቶ እንደሚኖረውእንደ ጽዮን ተራራ ናቸው።+