ኢዮብ 26:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 መቃብር* በአምላክ* ፊት የተራቆተ ነው፤+የጥፋትም ስፍራ* አይሸፈንም። ምሳሌ 15:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 መቃብርና* የጥፋት ቦታ* በይሖዋ ፊት ወለል ብለው ይታያሉ።+ የሰዎች ልብማ በፊቱ ምንኛ የተገለጠ ነው!+