መዝሙር 142:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 መንፈሴ* በውስጤ ሲዝል፣ እሱን እማጸናለሁ። በዚህ ጊዜ ጎዳናዬን ትመለከታለህ።+ በምሄድበት መንገድ ላይበስውር ወጥመድ ዘረጉብኝ።