መዝሙር 59:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 59 አምላኬ ሆይ፣ ከጠላቶቼ ታደገኝ፤+በእኔ ላይ ከተነሱት ሰዎች ጠብቀኝ።+ መዝሙር 61:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አንተ መጠጊያዬ ነህና፤ከጠላት የምትጠብቀኝ ጽኑ ግንብ ነህ።+ 4 በድንኳንህ ለዘላለም በእንግድነት እቀመጣለሁ፤+በክንፎችህ ጥላ ሥር እጠለላለሁ።+ (ሴላ) መዝሙር 91:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 91 በልዑል አምላክ ሚስጥራዊ ቦታ የሚኖር ሰው+ሁሉን ቻይ በሆነው አምላክ ጥላ ሥር ይቀመጣል።+