ዘዳግም 10:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 አባት ለሌለው* ልጅና ለመበለት ይፈርዳል፤+ እንዲሁም የባዕድ አገሩን ሰው ይወደዋል፤+ ምግብና ልብስም ይሰጠዋል። መዝሙር 68:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በተቀደሰ መኖሪያው ያለው አምላክ+አባት ለሌላቸው ልጆች አባት፣ ለመበለቶች ደግሞ ጠባቂ* ነው።+