2 ሳሙኤል 22:50, 51 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 50 ይሖዋ ሆይ፣ በብሔራት መካከል የማመሰግንህ ለዚህ ነው፤+ለስምህም እንዲህ ብዬ የውዳሴ መዝሙር እዘምራለሁ፦+ 51 ለንጉሡ ታላላቅ የማዳን ሥራዎችን ያከናውናል፤*+ለቀባውም ታማኝ ፍቅር ያሳያል፤ለዳዊትና ለዘሩ ለዘላለም ይህን ያደርጋል።”+ 1 ዜና መዋዕል 16:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ለእሱ ዘምሩ፤ የውዳሴም መዝሙር ዘምሩለት፤+አስደናቂ በሆኑት ሥራዎቹ ሁሉ ላይ አሰላስሉ።*+ ሮም 15:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እንዲሁም ብሔራት አምላክን ስለ ምሕረቱ ያከብሩት ዘንድ ነው።+ ይህም “ስለዚህ በብሔራት መካከል በይፋ አወድስሃለሁ፤ ለስምህም የውዳሴ መዝሙር እዘምራለሁ” ተብሎ እንደተጻፈው ነው።+
50 ይሖዋ ሆይ፣ በብሔራት መካከል የማመሰግንህ ለዚህ ነው፤+ለስምህም እንዲህ ብዬ የውዳሴ መዝሙር እዘምራለሁ፦+ 51 ለንጉሡ ታላላቅ የማዳን ሥራዎችን ያከናውናል፤*+ለቀባውም ታማኝ ፍቅር ያሳያል፤ለዳዊትና ለዘሩ ለዘላለም ይህን ያደርጋል።”+
9 እንዲሁም ብሔራት አምላክን ስለ ምሕረቱ ያከብሩት ዘንድ ነው።+ ይህም “ስለዚህ በብሔራት መካከል በይፋ አወድስሃለሁ፤ ለስምህም የውዳሴ መዝሙር እዘምራለሁ” ተብሎ እንደተጻፈው ነው።+