መዝሙር 104:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የላይኛዎቹን ክፍሎች ተሸካሚዎች ከላይ ባሉት ውኃዎች ላይ* ያኖራል፤+ደመናትን ሠረገላው ያደርጋል፤+በነፋስ ክንፎችም ይሄዳል።+