ኢዮብ 36:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ዓይኖቹን ከጻድቃን ላይ አያነሳም፤+ከነገሥታት ጋር በዙፋን ላይ ያስቀምጣቸዋል፤*+ እነሱም ለዘላለም ከፍ ከፍ ይላሉ። መዝሙር 34:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የይሖዋ ዓይኖች ጻድቃንን ይመለከታሉ፤+ጆሮዎቹም እርዳታ ለማግኘት የሚያሰሙትን ጩኸት ይሰማሉ።+