ዘዳግም 15:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 መቼም ቢሆን ከምድሪቱ ላይ ድሆች አይጠፉምና።+ ‘በምድርህ ላይ ለሚኖር ጎስቋላና ድሃ ወንድምህ በልግስና እጅህን ዘርጋለት’ በማለት ያዘዝኩህ ለዚህ ነው።+ ኢዮብ 31:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ድሃ የሆኑ ሰዎች የፈለጉትን ነገር ነፍጌ፣+ወይም የመበለቲቱ ዓይን እንዲያዝን* አድርጌ ከሆነ፣+ ኢዮብ 31:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ክንዴ* ከትከሻዬ ይውለቅ፤ክንዴም ከክርኔ* ይሰበር። መዝሙር 112:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በብዛት* አከፋፈለ፤ ለድሆችም ሰጠ።+ צ [ጻዴ] ጽድቁ ለዘላለም ይኖራል።+ ק [ኮፍ] የገዛ ብርታቱ* በክብር ከፍ ከፍ ይላል። ምሳሌ 19:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ለችግረኛ ሞገስ የሚያሳይ ለይሖዋ ያበድራል፤+ላደረገውም ነገር ብድራት* ይከፍለዋል።+
16 ድሃ የሆኑ ሰዎች የፈለጉትን ነገር ነፍጌ፣+ወይም የመበለቲቱ ዓይን እንዲያዝን* አድርጌ ከሆነ፣+ ኢዮብ 31:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ክንዴ* ከትከሻዬ ይውለቅ፤ክንዴም ከክርኔ* ይሰበር። መዝሙር 112:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በብዛት* አከፋፈለ፤ ለድሆችም ሰጠ።+ צ [ጻዴ] ጽድቁ ለዘላለም ይኖራል።+ ק [ኮፍ] የገዛ ብርታቱ* በክብር ከፍ ከፍ ይላል። ምሳሌ 19:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ለችግረኛ ሞገስ የሚያሳይ ለይሖዋ ያበድራል፤+ላደረገውም ነገር ብድራት* ይከፍለዋል።+