ኢዮብ 33:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እሱ ነፍሴን* ወደ ጉድጓድ* ከመውረድ ታድጓታል፤+ሕይወቴም ብርሃን ታያለች።’ መዝሙር 16:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 መቃብር* ውስጥ አትተወኝምና።*+ ታማኝ አገልጋይህ ጉድጓድ እንዲያይ* አትፈቅድም።+ መዝሙር 30:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሖዋ ሆይ፣ ከመቃብር* አውጥተኸኛል።*+ በሕይወት አቆይተኸኛል፤ ወደ ጉድጓድ* ከመውረድ አድነኸኛል።+ መዝሙር 86:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ለእኔ የምታሳየው ታማኝ ፍቅር ታላቅ ነውና፤ሕይወቴንም* ጥልቅ ከሆነው መቃብር* አድነሃል።+