ምሳሌ 8:1-3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ጥበብ እየተጣራች አይደለም? ማስተዋልስ ድምፅዋን ከፍ አድርጋ እያሰማች አይደለም?+ 2 በጎዳና አጠገብ በሚገኙ ከፍታ ቦታዎች፣+መንገዶች በሚገናኙበት ቦታ ላይ ቆማለች። 3 ወደ ከተማዋ በሚያስገቡት በሮች አጠገብ፣በደጆቹ መግቢያዎች ላይድምፅዋን ከፍ አድርጋ ትጮኻለች፦+ ምሳሌ 9:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እውነተኛ ጥበብ ቤቷን ሠራች፤ሰባቱን ምሰሶዎቿንም ጠርባ አዘጋጀች። ምሳሌ 9:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከከተማዋ በላይ ባሉ ከፍታ ቦታዎች ላይ ሆነውእንዲህ ብለው እንዲጣሩ ሴት አገልጋዮቿን ላከች፦+
8 ጥበብ እየተጣራች አይደለም? ማስተዋልስ ድምፅዋን ከፍ አድርጋ እያሰማች አይደለም?+ 2 በጎዳና አጠገብ በሚገኙ ከፍታ ቦታዎች፣+መንገዶች በሚገናኙበት ቦታ ላይ ቆማለች። 3 ወደ ከተማዋ በሚያስገቡት በሮች አጠገብ፣በደጆቹ መግቢያዎች ላይድምፅዋን ከፍ አድርጋ ትጮኻለች፦+