ምሳሌ 17:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ጠብ እያለ ትልቅ ድግስ ከተደገሰበት* ቤት ይልቅሰላም* ባለበት ደረቅ የዳቦ ቁራሽ መብላት ይሻላል።+ ምሳሌ 21:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ጨቅጫቃና* ቁጡ ከሆነች ሚስት ጋር ከመኖርበምድረ በዳ መኖር ይሻላል።+ ምሳሌ 25:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ከጨቅጫቃ* ሚስት ጋር በአንድ ቤት ከመኖርበጣሪያ ማዕዘን ላይ መኖር ይሻላል።+ ምሳሌ 27:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ጨቅጫቃ* ሚስት በዝናባማ ቀን ያለማቋረጥ እንደሚያንጠባጥብ ጣሪያ ናት።+