-
1 ነገሥት 10:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ሰለሞንም ጥያቄዎቿን ሁሉ መለሰላት። ንጉሡ ሊያብራራላት ያልቻለው* ምንም ነገር አልነበረም።
-
-
1 ነገሥት 10:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 በመሆኑም ንጉሡን እንዲህ አለችው፦ “ስላከናወንካቸው ነገሮችና* ስለ ጥበብህ በአገሬ ሳለሁ የሰማሁት ነገር እውነት ነው።
-