መኃልየ መኃልይ 7:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ወይኑ ለምልሞ፣*አበባው ፈክቶ፣+የሮማን ዛፎቹም አብበው እንደሆነ ለማየት+በማለዳ ተነስተን ወደ ወይን እርሻዎቹ እንሂድ። እኔም በዚያ ለአንተ ያለኝን ፍቅር እገልጽልሃለሁ።+
12 ወይኑ ለምልሞ፣*አበባው ፈክቶ፣+የሮማን ዛፎቹም አብበው እንደሆነ ለማየት+በማለዳ ተነስተን ወደ ወይን እርሻዎቹ እንሂድ። እኔም በዚያ ለአንተ ያለኝን ፍቅር እገልጽልሃለሁ።+