ኢሳይያስ 43:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 አሁን ግን፣ ያዕቆብ ሆይ ፈጣሪህ፣እስራኤልም ሆይ የሠራህ ይሖዋ+ እንዲህ ይላል፦ “እኔ ተቤዥቼሃለሁና+ አትፍራ። በስምህ ጠርቼሃለሁ። አንተ የእኔ ነህ። ኢሳይያስ 44:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 “ያዕቆብ ሆይ፣ አንተም እስራኤል ሆይ፣አገልጋዬ ስለሆንክ እነዚህን ነገሮች አስታውስ። እኔ ሠርቼሃለሁ፤ አንተ የእኔ አገልጋይ ነህ።+ እስራኤል ሆይ፣ አልረሳህም።+
21 “ያዕቆብ ሆይ፣ አንተም እስራኤል ሆይ፣አገልጋዬ ስለሆንክ እነዚህን ነገሮች አስታውስ። እኔ ሠርቼሃለሁ፤ አንተ የእኔ አገልጋይ ነህ።+ እስራኤል ሆይ፣ አልረሳህም።+