መዝሙር 74:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ከረጅም ዘመን በፊት የራስህ ያደረግከውን ሕዝብ፣*+ርስትህ አድርገህ የዋጀኸውን ነገድ አስታውስ።+ የኖርክበትን የጽዮን ተራራ+ አስብ። መዝሙር 80:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 የሠራዊት አምላክ ሆይ፣ እባክህ ተመለስ። ከሰማይ ወደ ታች እይ፤ ተመልከትም! ይህችን የወይን ተክል ተንከባከባት፤+15 ቀኝ እጅህ የተከላትን ግንድ*+ በእንክብካቤ ያዛት፤ለራስህ ስትል ያጠነከርከውንም ልጅ* ተመልከት።+
14 የሠራዊት አምላክ ሆይ፣ እባክህ ተመለስ። ከሰማይ ወደ ታች እይ፤ ተመልከትም! ይህችን የወይን ተክል ተንከባከባት፤+15 ቀኝ እጅህ የተከላትን ግንድ*+ በእንክብካቤ ያዛት፤ለራስህ ስትል ያጠነከርከውንም ልጅ* ተመልከት።+