-
ኢሳይያስ 28:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
የውሸት መጠጊያውን፣ በረዶ ጠራርጎ ይወስደዋል፤
ውኃዎቹም መደበቂያ ቦታውን ያጥለቀልቁታል።
-
የውሸት መጠጊያውን፣ በረዶ ጠራርጎ ይወስደዋል፤
ውኃዎቹም መደበቂያ ቦታውን ያጥለቀልቁታል።