2 ዜና መዋዕል 36:15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የአባቶቻቸው አምላክ ይሖዋ ለሕዝቡና ለማደሪያው ስፍራ ስለራራ መልእክተኞቹን እየላከ በተደጋጋሚ ያስጠነቅቃቸው ነበር። 16 እነሱ ግን የይሖዋ ቁጣ በሕዝቡ ላይ እስኪነድና+ ፈውስ እስከማይገኝላቸው ድረስ በእውነተኛው አምላክ መልእክተኞች ላይ ያላግጡ፣+ ቃሉን ይንቁና+ በነቢያቱ ላይ ያፌዙ+ ነበር። ኢሳይያስ 8:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እሱ እንደ መቅደስ ይሆናል፤ለሁለቱ የእስራኤል ቤቶች ግንእንደሚያሰናክል ድንጋይናእንደሚያደናቅፍ ዓለት፣+ለኢየሩሳሌም ነዋሪዎችምእንደ ወጥመድና እንደ አሽክላ ይሆንባቸዋል። 15 ከእነሱ መካከል ብዙዎቹ ይደናቀፋሉ፣ ይወድቃሉ፣ ይሰበራሉ፤ወጥመድ ውስጥ ገብተው ይያዛሉ።
15 የአባቶቻቸው አምላክ ይሖዋ ለሕዝቡና ለማደሪያው ስፍራ ስለራራ መልእክተኞቹን እየላከ በተደጋጋሚ ያስጠነቅቃቸው ነበር። 16 እነሱ ግን የይሖዋ ቁጣ በሕዝቡ ላይ እስኪነድና+ ፈውስ እስከማይገኝላቸው ድረስ በእውነተኛው አምላክ መልእክተኞች ላይ ያላግጡ፣+ ቃሉን ይንቁና+ በነቢያቱ ላይ ያፌዙ+ ነበር።
14 እሱ እንደ መቅደስ ይሆናል፤ለሁለቱ የእስራኤል ቤቶች ግንእንደሚያሰናክል ድንጋይናእንደሚያደናቅፍ ዓለት፣+ለኢየሩሳሌም ነዋሪዎችምእንደ ወጥመድና እንደ አሽክላ ይሆንባቸዋል። 15 ከእነሱ መካከል ብዙዎቹ ይደናቀፋሉ፣ ይወድቃሉ፣ ይሰበራሉ፤ወጥመድ ውስጥ ገብተው ይያዛሉ።