2 ነገሥት 18:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ንጉሥ ሕዝቅያስ በነገሠ በ14ኛው ዓመት የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም+ በተመሸጉት የይሁዳ ከተሞች ሁሉ ላይ ዘምቶ ያዛቸው።+ 2 ዜና መዋዕል 32:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 እነዚህ ነገሮች ከተከናወኑና ሕዝቅያስ በታማኝነት ሲመላለስ+ ከቆየ በኋላ የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም መጥቶ ይሁዳን ወረረ። ቅጥራቸውን አፍርሶ ለመያዝ ስላሰበ የተመሸጉትን ከተሞች ከበበ።+ ኢሳይያስ 8:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እነሆ፣ ይሖዋ ብርቱ የሆኑትንና ከፍተኛ መጠን ያላቸውን የወንዙን* ውኃዎች ይኸውምየአሦርን ንጉሥና+ ክብሩን ሁሉበእነሱ ላይ ያመጣባቸዋል። እሱም የውኃ መውረጃዎቹን ሁሉ ሞልቶ ይፈስሳል፤ዳርቻዎቹንም ሁሉ ያጥለቀልቃል፤ 8 ይሁዳንም ጠራርጎ ይሄዳል። አካባቢውን እያጥለቀለቀ በማለፍ እስከ አንገት ይደርሳል፤+አማኑኤል*+ ሆይ፣ የተዘረጉት ክንፎቹምድርህን ከዳር እስከ ዳር ይሸፍናሉ!” ኢሳይያስ 10:28-32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 በአያት+ ላይ መጥቷል፤ሚግሮንን አቋርጦ አልፏል፤በሚክማሽ+ ጓዙን ያስቀምጣል። 29 መልካውን* ተሻግረዋል፤በጌባ+ ያድራሉ፤ራማ ራደች፤ የሳኦል ከተማ ጊብዓ+ ሸሽታለች።+ 30 የጋሊም ሴት ልጅ ሆይ፣ እሪታሽን አቅልጪው! ላይሻ ሆይ፣ አዳምጪ! ምስኪኗ አናቶት+ ሆይ፣ ጩኺ! 31 ማድመና ሸሽታለች። የጌቢም ነዋሪዎች መሸሸጊያ ፈለጉ። 32 በዚሁ ቀን በኖብ+ ያርፋል። በጽዮን ሴት ልጅ ተራራ፣በኢየሩሳሌም ኮረብታ ላይ እጁን በዛቻ ያወዛውዛል። ኢሳይያስ 33:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አውራ ጎዳናዎቹ ጭር ብለዋል፤በመንገድ ላይ የሚጓዝ ሰው የለም። እሱ* ቃል ኪዳኑን አፍርሷል፤ከተሞቹን ንቋል፤ሟች ለሆነው ሰው ደንታ የለውም።+
32 እነዚህ ነገሮች ከተከናወኑና ሕዝቅያስ በታማኝነት ሲመላለስ+ ከቆየ በኋላ የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም መጥቶ ይሁዳን ወረረ። ቅጥራቸውን አፍርሶ ለመያዝ ስላሰበ የተመሸጉትን ከተሞች ከበበ።+
7 እነሆ፣ ይሖዋ ብርቱ የሆኑትንና ከፍተኛ መጠን ያላቸውን የወንዙን* ውኃዎች ይኸውምየአሦርን ንጉሥና+ ክብሩን ሁሉበእነሱ ላይ ያመጣባቸዋል። እሱም የውኃ መውረጃዎቹን ሁሉ ሞልቶ ይፈስሳል፤ዳርቻዎቹንም ሁሉ ያጥለቀልቃል፤ 8 ይሁዳንም ጠራርጎ ይሄዳል። አካባቢውን እያጥለቀለቀ በማለፍ እስከ አንገት ይደርሳል፤+አማኑኤል*+ ሆይ፣ የተዘረጉት ክንፎቹምድርህን ከዳር እስከ ዳር ይሸፍናሉ!”
28 በአያት+ ላይ መጥቷል፤ሚግሮንን አቋርጦ አልፏል፤በሚክማሽ+ ጓዙን ያስቀምጣል። 29 መልካውን* ተሻግረዋል፤በጌባ+ ያድራሉ፤ራማ ራደች፤ የሳኦል ከተማ ጊብዓ+ ሸሽታለች።+ 30 የጋሊም ሴት ልጅ ሆይ፣ እሪታሽን አቅልጪው! ላይሻ ሆይ፣ አዳምጪ! ምስኪኗ አናቶት+ ሆይ፣ ጩኺ! 31 ማድመና ሸሽታለች። የጌቢም ነዋሪዎች መሸሸጊያ ፈለጉ። 32 በዚሁ ቀን በኖብ+ ያርፋል። በጽዮን ሴት ልጅ ተራራ፣በኢየሩሳሌም ኮረብታ ላይ እጁን በዛቻ ያወዛውዛል።