ኤርምያስ 35:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ሆኖም የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር* ምድሪቱን ሊወጋ በመጣ ጊዜ+ እንዲህ አልን፦ ‘ኑ፣ ከከለዳውያንና ከሶርያውያን ሠራዊት ለማምለጥ ወደ ኢየሩሳሌም እንግባ’፤ በመሆኑም አሁን በኢየሩሳሌም እየኖርን ነው።”
11 ሆኖም የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር* ምድሪቱን ሊወጋ በመጣ ጊዜ+ እንዲህ አልን፦ ‘ኑ፣ ከከለዳውያንና ከሶርያውያን ሠራዊት ለማምለጥ ወደ ኢየሩሳሌም እንግባ’፤ በመሆኑም አሁን በኢየሩሳሌም እየኖርን ነው።”