ኢሳይያስ 15:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በሞዓብ ላይ የተላለፈ ፍርድ፦+ የሞዓብ ኤር+ በሌሊት ስለወደመችጸጥ ረጭ ብላለች። የሞዓብ ቂር+ በሌሊት ስለወደመችጸጥ ረጭ ብላለች። ኤርምያስ 48:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ስለ ሞዓብ+ እንዲህ ይላል፦ “ወዮ፣ ነቦ+ ጠፍታለችና! ቂርያታይም+ ኀፍረት ተከናንባለች፤ ደግሞም ተይዛለች። አስተማማኝ የሆነው መጠጊያ ተዋርዷል፤ ፈራርሷልም።+
48 የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ስለ ሞዓብ+ እንዲህ ይላል፦ “ወዮ፣ ነቦ+ ጠፍታለችና! ቂርያታይም+ ኀፍረት ተከናንባለች፤ ደግሞም ተይዛለች። አስተማማኝ የሆነው መጠጊያ ተዋርዷል፤ ፈራርሷልም።+