ሕዝቅኤል 24:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “‘በጸያፍ ምግባርሽ የተነሳ ረክሰሻል።+ ላነጻሽ ሞክሬ ነበር፤ አንቺ ግን ከርኩሰትሽ ንጹሕ ልትሆኚ አትችዪም። በአንቺ ላይ ያደረብኝ ቁጣ እስኪበርድ ድረስ ንጹሕ አትሆኚም።+
13 “‘በጸያፍ ምግባርሽ የተነሳ ረክሰሻል።+ ላነጻሽ ሞክሬ ነበር፤ አንቺ ግን ከርኩሰትሽ ንጹሕ ልትሆኚ አትችዪም። በአንቺ ላይ ያደረብኝ ቁጣ እስኪበርድ ድረስ ንጹሕ አትሆኚም።+