ኢሳይያስ 24:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አዲሱ የወይን ጠጅ ያለቅሳል፤* የወይን ተክሉም ይጠወልጋል፤+በልባቸውም ሐሴት አድርገው የነበሩ ሁሉ ያዝናሉ።+ 8 አስደሳች የሆነው የአታሞ ድምፅ መሰማት አቁሟል፤ይፈነጥዙ የነበሩት ሰዎች ድምፅ ጠፍቷል፤ደስ የሚያሰኘው የበገና ድምፅ መሰማቱ ቀርቷል።+ ኤርምያስ 7:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 የሐሴትንና የደስታን ድምፅ እንዲሁም የሙሽራንና የሙሽሪትን ድምፅ፣ ከይሁዳ ከተሞችና ከኢየሩሳሌም ጎዳናዎች አጠፋለሁ፤+ ምድሪቱ የፍርስራሽ ክምር ትሆናለችና።’”+ ራእይ 18:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 የመብራት ብርሃን ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይበራም፤ የሙሽራና የሙሽሪት ድምፅም ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፤ ይህም የሚሆነው ነጋዴዎችሽ የምድር ታላላቅ ሰዎች ስለነበሩና በመናፍስታዊ ድርጊቶችሽ+ ብሔራት ሁሉ ስለተሳሳቱ ነው።
7 አዲሱ የወይን ጠጅ ያለቅሳል፤* የወይን ተክሉም ይጠወልጋል፤+በልባቸውም ሐሴት አድርገው የነበሩ ሁሉ ያዝናሉ።+ 8 አስደሳች የሆነው የአታሞ ድምፅ መሰማት አቁሟል፤ይፈነጥዙ የነበሩት ሰዎች ድምፅ ጠፍቷል፤ደስ የሚያሰኘው የበገና ድምፅ መሰማቱ ቀርቷል።+
34 የሐሴትንና የደስታን ድምፅ እንዲሁም የሙሽራንና የሙሽሪትን ድምፅ፣ ከይሁዳ ከተሞችና ከኢየሩሳሌም ጎዳናዎች አጠፋለሁ፤+ ምድሪቱ የፍርስራሽ ክምር ትሆናለችና።’”+
23 የመብራት ብርሃን ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይበራም፤ የሙሽራና የሙሽሪት ድምፅም ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፤ ይህም የሚሆነው ነጋዴዎችሽ የምድር ታላላቅ ሰዎች ስለነበሩና በመናፍስታዊ ድርጊቶችሽ+ ብሔራት ሁሉ ስለተሳሳቱ ነው።