ኤርምያስ 29:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ምክንያቱም ደግሜ ደጋግሜ* በላክኋቸው አገልጋዮቼ ይኸውም በነቢያት አማካኝነት ያስተላለፍኩትን ቃል አልሰሙም’+ ይላል ይሖዋ። “‘ይሁንና እናንተም አልሰማችሁም’+ ይላል ይሖዋ።
19 ምክንያቱም ደግሜ ደጋግሜ* በላክኋቸው አገልጋዮቼ ይኸውም በነቢያት አማካኝነት ያስተላለፍኩትን ቃል አልሰሙም’+ ይላል ይሖዋ። “‘ይሁንና እናንተም አልሰማችሁም’+ ይላል ይሖዋ።