ሕዝቅኤል 43:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በዚያም የእስራኤል አምላክ ክብር ከምሥራቅ ሲመጣ አየሁ፤+ ድምፁም እንደሚጎርፍ ውኃ ድምፅ ነበር፤+ ከክብሩም የተነሳ ምድር አበራች።+