-
ኤርምያስ 17:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 በበረሃ ብቻውን እንዳለ ዛፍ ይሆናል።
መልካም ነገር ሲመጣ አያይም፤
ይልቁንም በምድረ በዳ ደረቅ በሆኑ ስፍራዎች፣
ማንም መኖር በማይችልበት የጨው ምድር ይኖራል።
-
6 በበረሃ ብቻውን እንዳለ ዛፍ ይሆናል።
መልካም ነገር ሲመጣ አያይም፤
ይልቁንም በምድረ በዳ ደረቅ በሆኑ ስፍራዎች፣
ማንም መኖር በማይችልበት የጨው ምድር ይኖራል።