ሕዝቅኤል 45:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 “‘ምድሪቱን ርስት አድርጋችሁ በምትከፋፈሉበት ጊዜ+ ከምድሪቱ ላይ ቅዱስ የሆነ ድርሻ ለይሖዋ መዋጮ አድርጋችሁ ስጡ።+ ርዝመቱ 25,000 ክንድ፣* ወርዱ ደግሞ 10,000 ክንድ ይሁን።+ ስፍራው በሙሉ* ቅዱስ ድርሻ ይሆናል።
45 “‘ምድሪቱን ርስት አድርጋችሁ በምትከፋፈሉበት ጊዜ+ ከምድሪቱ ላይ ቅዱስ የሆነ ድርሻ ለይሖዋ መዋጮ አድርጋችሁ ስጡ።+ ርዝመቱ 25,000 ክንድ፣* ወርዱ ደግሞ 10,000 ክንድ ይሁን።+ ስፍራው በሙሉ* ቅዱስ ድርሻ ይሆናል።