-
2 ዜና መዋዕል 21:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ኢዮራም በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 32 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ስምንት ዓመት ገዛ።+
-
-
2 ዜና መዋዕል 21:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ደግሞም በይሁዳ ተራሮች ላይ ከፍ ያሉ የማምለኪያ ቦታዎችን ሠርቶ+ የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች መንፈሳዊ ምንዝር እንዲፈጽሙ አደረገ፤ ይሁዳንም አሳተ።
-