ኤርምያስ 1:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አንተ ግን ለሥራ ተዘጋጅ፤*ደግሞም ተነስ፤ እኔ የማዝህንም ሁሉ ንገራቸው። እኔ ራሴ በፊታቸው እንዳላሸብርህ፣እነሱን አትፍራቸው።+