-
ዘሌዋውያን 20:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 “‘ከሌላ ሰው ሚስት ጋር ምንዝር የሚፈጽምን ሰው በተመለከተ እንዲህ ይደረግ፦ ከባልንጀራው ሚስት ጋር ምንዝር የሚፈጽም ሰው ይገደል፤ አመንዝራውም ሆነ አመንዝራይቱ ይገደሉ።+
-
-
ኤርምያስ 5:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እንደሚቅበጠበጡ፣ ብርቱ ፈረሶች ናቸው፤
እያንዳንዱ የሌላውን ሰው ሚስት ተከትሎ ያሽካካል።+
-