ማቴዎስ 24:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ከዚያም የሰው ልጅ ምልክት በሰማይ ይታያል፤ የምድር ወገኖችም ሁሉ በሐዘን ደረታቸውን ይደቃሉ፤+ የሰው ልጅም+ በኃይልና በታላቅ ክብር በሰማይ ደመና ሲመጣ ያዩታል።+ ሉቃስ 21:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ከዚያም የሰው ልጅ+ በኃይልና በታላቅ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።+ ዮሐንስ 3:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ደግሞም ከሰማይ ከወረደው+ ከሰው ልጅ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም።+ የሐዋርያት ሥራ 7:56 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 56 ከዚያም “እነሆ፣ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም+ በአምላክ ቀኝ ቆሞ አያለሁ” አለ።+ ራእይ 14:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከዚያም አየሁ፤ እነሆም፣ ነጭ ደመና ነበር፤ በደመናውም ላይ የሰውን ልጅ የሚመስል ተቀምጧል፤+ እሱም በራሱ ላይ የወርቅ አክሊል ደፍቷል፤ በእጁም ስለታም ማጭድ ይዟል።
30 ከዚያም የሰው ልጅ ምልክት በሰማይ ይታያል፤ የምድር ወገኖችም ሁሉ በሐዘን ደረታቸውን ይደቃሉ፤+ የሰው ልጅም+ በኃይልና በታላቅ ክብር በሰማይ ደመና ሲመጣ ያዩታል።+
14 ከዚያም አየሁ፤ እነሆም፣ ነጭ ደመና ነበር፤ በደመናውም ላይ የሰውን ልጅ የሚመስል ተቀምጧል፤+ እሱም በራሱ ላይ የወርቅ አክሊል ደፍቷል፤ በእጁም ስለታም ማጭድ ይዟል።