መዝሙር 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የምድር ነገሥታት ተሰለፉ፤ከፍተኛ ባለሥልጣናትም በአንድነት ተሰብስበው*+በይሖዋና እሱ በቀባው ላይ*+ ተነሱ። ዮሐንስ 1:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 እንድርያስ በመጀመሪያ የራሱን ወንድም ስምዖንን አገኘውና “መሲሑን አገኘነው”+ አለው (መሲሕ ማለት “ክርስቶስ” ማለት ነው)፤